Mosquito Prevent Net

ET20265199UUndetermined Publication Date: 2026-07-13

Patent Information

Authority / Receiving Office
ET · ET
Patent Type
Utility models
Publication Date
2026-07-13
Patent Text Reader

Abstract

ይህ ፈጠራ ከአካባቢ ቁሳቁስ የተዘጋጀ የወባ ትንኝ መክከላከያ አጥር ሆኖ በዋናነት የወባ በሽታ አስተላላፊ ትንኛችን የሚከላክል የመኝታ አጥር / Physical Barrier / የተሰራውም በስንደ የተጠቀለሉ በሜትር ከሚሜስጥ ነጭ ጨርቅ በሚፈለገው አጥር መጠን ተለክቶ በሜትር ቀዶ በመስፋት የተዘጋጀ ነው ፡ ይህም በ 3 መንገድ የቀረበ ሲሆን ሁሉም የየራሳቸው ቅርፅ ያላቸውና የተዘጋጁትም DAL ከተጠቀሰው ነጭ ጨርትቅ ሆኖ ጥቅማቸው ግን አንድ አይነት ለወባ ትንኝ መከላከያነት / Physical Barrier / ነው ። ነገር 77 በመኝታ ጊዜ በሚሰጡት አገልግሉት ሲታይ / 1ኛው -ለከንድ ሰው ብቻ የተዘጋጀ ሲሆን 2ኛውና 3ኛው ግን ለሁለት ሰው ሕንዲያገለግል ታስቦ የተዘጋጁ የወባ በሸታ አስተላላፊ ትንኝ መከላክያ የመኝታ አጥሮች ና ው
Need to check novelty before this filing date? Find Prior Art